ይህ መርሃግብር በየወሩ ከአንድነት ፓርኮች ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር ለህዝብ በነጻ የሚዘጋጅ ዝግጅት ሲሆን፤ የቀጣዩን የከዋክብት ምልከታ መርሃግብር ቀኑን በቅርቡ እንደምናሳውቅ ከወዲሁ እንገልጻለን።
#ESSS #Stargazing #Astronomy #UnityPark #SolarObservation #Sunspots #Moon #SpaceScience #PublicOutreach #Saturn #AddisAbaba #Ethiopia #Telescope #FreeEvent
በመቀጠልም አመሻሹ ላይ በሥነ ፈለክ ተመራማሪዎች አማካኝነት በፕሮግራሙ ስለሚመለከቷቸው የሠማይ አካላት ገለጻ የተደረገ ሲሆን፤ ተሳታፊዎች ጨረቃን እና የምሽቱ ድምቀት የነበረችውን ማህፈድን (ሳተርንን) ከነቀለበቷ እና ጨረቃዎቿ መመልከት ችለዋል።
#ESSS #Stargazing #Astronomy #UnityPark #SolarObservation #Sunspots #Moon #SpaceScience #PublicOutreach #Saturn #AddisAbaba #Ethiopia
መርሃግብሩ በፀሐይ ምልከታ የተጀመረ ሲሆን ተሳታፊዎች ልዩ ፊልተር የተገጠመላቸው ቴለስኮፖችን እና የፀሐይ መመልከቻ መነጽሮችን በመጠቀም በፀሐይ መግነጢሳዊ ኃይል አማካኝነት የሚፈጠሩትን የጸሐይ ጥቁር ነጠብጣቦችን (Sunspots) ይበልጥ ለመረዳት ችለዋል።
#ESSS #Stargazing #Astronomy #UnityPark #SolarObservation #Sunspots #Moon #SpaceScience #PublicOutreach #Saturn
የዓመቱ የመጀመሪያው የከዋክብት ምልከታ መርሃግብር ተካሄደ
ቅዳሜ ጥቅምት 15፣ የዓመቱን የመጀመሪያ የከዋክብት ምልከታ መርሃግብር ከአንድነት ፓርኮች ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር አካሂደናል።
#ESSS #Stargazing #Astronomy #UnityPark #SolarObservation #Sunspots #Moon #SpaceScience #PublicOutreach #Saturn #AddisAbaba #Ethiopia #Telescope #FreeEvent
This one will be a blast #prowrestling #chicago #unitypark #wrestleleague
- Honoring the past
- - Celebrating the progress
- - Building on the promise
- Freedom for all ‼️
Celebrated #Juneteenth 2025 with a ‘freedom walk’ and a beautiful program at Unity Park in Greenville, SC Thursday.
Hope you’re enjoying the day.
#Juneteenth #UnityPark #emancipateyourself
A few Images from today’s “No Kings” protest at Unity Park in Greenville, SC
To see more and support this work: www.patreon.com/posts/131472...
#NoKings #Photojournalism #GreenvilleSC #UnityPark #HumanizingThroughStory #DocumentTheMovement #patreon @iusc.bsky.social @50501movement.bsky.social
Have you ever visited Unity Park in Addis Ababa, located in the Presidential Palace Park? Watch👇
#Unitypark #Africa #2024